የሺዎች ጋብቻ በኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ | DW | 24.02.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የሺዎች ጋብቻ በኢትዮጵያ

አዲስ አበባ ካንዴም ሁለቴ-ብዙ ጥንዶችን ባንድ ቀን፥ ባንድ አደባባይ በጅምላ ድራለች።ከዚሕ ቀደም በበጎ አድራጊዎች ድጋፍ ከተጋቡት ጥንዶች ወልዶ-ለመሳም፥አስተምሮ-ለማሳደግ የበቁት ወይም በተቀራኒዉ ትዳራቸዉን ያፈረሱትን ጥንዶች ስትነት፥የኑሮ-ትዳራቸዉን እንዴትነት ብዙ የሚያዉቅ የለም። ዛሬ ካዲአባባ የደረሰን ዘገባ እንደሚያመለክተዉ ግን የአደባባዩ የጅምላ ጋብቻ ዘንድሮም ይቀጥላል።ኤሚነስ የተሰኘዉ ድርጅት የፊታችን ሰኔ አንድ ሺሕ ጥንዶችን በጅምላ ሊድር አቅዷል።አዘጋጆቹ የሺ-ጋብቻ 2004 ካሉት ሰርግ ተጋቢዎች 375ቱን የሚመርጠዉ የኢትዮጵያ የፌደሬሽን ምክር ቤት ነዉ።ታደሰ እንግዳዉ የአዛጋጆቹን ጋዜጣዊ መግለጫ ተከታትሎ የሚከተለዉን ዘገባ ልኮልናል።

ታደሰ እንግዳዉ

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic