የሸንገን ስምምነት አስራ አምስተኛ ዓመት | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 25.03.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የሸንገን ስምምነት አስራ አምስተኛ ዓመት

የአውሮፓ አገራት የድንበር ኬላዎችን በማፍረስ ህብረታቸውን ይበልጥ ማጠናከር ከጀመሩ ነገ 15 ዓመት ይሞላቸዋል ።

default

የዛሬ 15 ዓመት በተወሰኑ አገራት ጸድቆ ዛሬ የአባላቱ ቁጥር 25 የደረሰው የድንበር ላይ ቁጥጥርን ያነሳው የሸንገን ስምምነት የአውሮፓን አንድነት ዕውን ለማድረግ ከተወሰዱት ዕርምጃዎች ወሳኙ ነው ። የዚህ ስምምነት ጠንካራና ደካማ ጎኖች የዛሬው አውሮፓ ጀርመን ዝግጅት ትኩረት ነው አብረን እንቆይ ሂሩት መለሰ