የሶሶት የጀርመን ፌደራል ክፍላተ ሀገራት ወሳኝ ምርጫ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 28.08.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የሶሶት የጀርመን ፌደራል ክፍላተ ሀገራት ወሳኝ ምርጫ

የፊታችን ዕሁድ በሶስት የጀርመን ፌደራል ክፍላተ ሀገር ምርጫ ይካሄዳል ።

default

በቱሪንገን የSPD ዕጩ ተወዳዳሪ Christoph Matschie, እና ባለቤታቸው ወ/ሮ ምፅላል ክፍለ የሱስ

ይኽው የዛርላንድ የትዩሪንገንና የዛክሰን ክፍላተ ሀገር ምርጫ ከአራት ሳምንታት በኃላ በሚካሄደው የጀርመን አገር አቀፍ ምርጫ ላይ ያሳድራል በተባለው ተፅዕኖ ምክንያት ልዩ ትኩረት ተሰጥቶታል ። ጌታቸው ተድላ ዝርዝር ዘገባ አለው ።

ጌታቸው ተድላ ፣ ሂሩት መለሰ

ተዛማጅ ዘገባዎች