የሶሪያ ተቃዋሚዎችና ወቅታዊው ሁኔታ | ዓለም | DW | 19.11.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የሶሪያ ተቃዋሚዎችና ወቅታዊው ሁኔታ

የሶርያ ተቃዋሚዎች በያዝነው ወር መጀመሪያ በቃጣር ዶሃ በመሰባሰብ ሁሉም ተቃዋሚዎች አንድ የህብረት ግንባር መፍጠራቸው፣ አለም አቀፉ ማህበረሰብ ለሶርያ ግጭት እልባት የሚያገኝበትን መንገድ እንዲያፈላልግ ተስፋ ሰጭ ነው ተብሎ ይታመናል።

የተመሰረተው የሶርያ ተቃዋሚዎች ህብረት አብዛኛውና ዋና ዋና ተቃዋሚ ቡድኖች ያቀፈ በመሆኑ በአረብ ሃገራትና በምዕራባውያን ዘንድ ሰፊ ተቀባይነት ማግኘቱ መልካም ጅምር ተደርጎ ተወስዷል።  በሌላ በኩል ደግሞ በቅርቡ የተመሰረተውን ህብረት የሚቃወሙ ወገኖች ብቅ ማለታቸው እያነጋገረ ነው። ነብዩ ሲራክ ከጅዳ ዝርዝሩን ልኮልናል።

ነብዩ ሲራክ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic