የሶሪያው ማዕቀብ መሰናከል | ዓለም | DW | 05.10.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የሶሪያው ማዕቀብ መሰናከል

በሶሪያ ላይ ማዕቀብ እንዲጣል የጠየቀውን ፣ ለፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤት የቀረበ የውሳኔ ሃሳብ ሩስያ እና ቻይና ድምፅን በድምፅ የመሻር መብታቸውን በመጠቀም ትናንት ውድቅ ማድረጋቸው ምዕራባውያን አገራትንና የሰብዓዊ መብት ተከራካሪዎችን አስቆጣ ።

default

ህዝባዊ ተቃውሞ በሶርያ

በአውሮፓ መንግሥታት ተረቆ የቀረበውን ይህንኑ የውሳኔ ሃሳብ ሩስያ እና ቻይና ተቃውመው በመጣላቸው ዩናይትድ ስቴትስ እና ፈረንሳይ ተቃውሞአቸውን አሰምተዋል ። ጀርመንም የምክር ቤቱ አባላት በውሳኔው ባለመስማማታቸው ማዘኗን አስታውቃለች ።

ሂሩት መለሰ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች