የሶሪያው ሁከት የቱርክ ጥረትና የአረብ አገራት አቋም | ዓለም | DW | 11.08.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የሶሪያው ሁከት የቱርክ ጥረትና የአረብ አገራት አቋም

የሶሪያ መንግሥት በተቃዋሚዎች ላይ በሚወስደው የኃይል እርምጃ የሚወርድበት ዓለም ዓቀፍ ውግዘት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተጠናከረ በመጣበት በአሁኑ ሰዓት የሶሪያን ብጥብጥ ለማስቆም የሶሪያ ጎረቤት ቱርክ በጀመረችው ጥረት ገፍታበታለች ።

default

አሳድና ዳቩቶግሉ

የቱርኩ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ትናንት ደማስቆ ውስጥ የሶሪያውን ፕሬዝዳንት ጨምሮ ከሌሎች ከፍተኛ የሶሪያ ባለሥልጣናት ጋር ረዥም ጊዜ የወሰደ ውይይት አካሂደዋል ። ቱርክ ለሰላማዊ መፍትሄ በምትጥርበት በዚህ ወቅት ላይ የአረብ ሊግና የባህረ ሰላጤው አገራት ደግሞ በሶሪያ ላይ ጠንካራ እርምጃ መውሰድ ጀምረዋል ። ነብዩ ሲራክ ከጅዳ ዘገባ አለው

ነብዩ ሲራክ

ሂሩት መለሰ

ሸዋዬ ለገሰ

Audios and videos on the topic