የሶማልያ የሽግግር መንግስት ጊዚያዊ ሁኔታ | ዓለም | DW | 12.06.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የሶማልያ የሽግግር መንግስት ጊዚያዊ ሁኔታ

የሶማልያ የሽግግር መንግስት መከላከያ ሚንስትር ስልጣናቸውን ለቀቁ። በአክራሪ ሙስሊሞች አንጻር የሚካሄደውን ትግል የሚመሩት እና የሽግግሩ መንግስት

default

ሞቃዲሾ

ፕሬዚደንት ሼክ ሻሪፍ ሼክ አህመድ የቅርብ ተባባሪ የሆኑት መከላከያ ሚንስትር ሰይድ መንግስት በሀገሪቱ ሰላም ማውረድ ባለመቻሉ ስልጣናቸውን መልቀቃቸውን ገልጸዋል። ከርሳቸው ጋር ሌሎች ሁለት ሚንስትሮችም በገዛ ፈቃዳቸው ከስልጣናቸው ተሰናብተዋል።


አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች