የሶማልያ የመንግሥትና አህሉል ሱና ስምምነት፣ | ኢትዮጵያ | DW | 16.03.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የሶማልያ የመንግሥትና አህሉል ሱና ስምምነት፣

አህሉል ሱና ወልጀማዓ የተባለው የሶማልያ የተቃዋሚ ቡድን አንድ አንጃ፣ ከሶማልያ የሽግግር መንግሥት ጋር ተባብሮና ተጣምሮ ለመሥራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራርሞአል።

default

ትናንት ፣ አዲስ አበባ ውስጥ የተፈረመው፣ በተባበሩት መንግሥታት ማኅበርና በ«ኢ ጋ ድ » አደራዳሪነት ፣ ከዓመት በፊት በጂቡቲ የተደረሰበት ስምምነት አካል መሆኑም ታውቋል።

ታደሰ እንግዳው

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ