የሶማልያ ዕርቀ ሰላም ጉባዔና የአውሮጳ ኅብረት የሶማልያ ልዑክ(10.07.2007) | የሶማልያ ውዝግብ | DW | 11.07.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የሶማልያ ውዝግብ

የሶማልያ ዕርቀ ሰላም ጉባዔና የአውሮጳ ኅብረት የሶማልያ ልዑክ(10.07.2007)

የሶማልያ የሽግግር መንግስት በሀገሩ መረጋጋት በማስገኘቱ ረገድ እንዲረዳ የፊታችን እሁድ አንድ የብሄራዊ ዕርቀ ሰላም ጉባዔ ለማካሄድ ዕቅድ ይዞዋል። በዚሁ የጉባዔው መካሄድ ላይ ከፍተኛ ርዳታ የሚያቀርበው የአውሮጳ ኅብረት የሰየማቸው ልዩ ልዑክ ዦርዥ ማርክ አንድሬ ሰሞኑን በሞቃዲሾ ከሶማልያ መንግስት ባለስልጣናት ጋር በብሄራዊው ዕርቀ ሰላም ጉባዔ ዙርያ ውይይት አካሂደዋል። መንበራቸውን ናይሮቢ ያደረጉትን ልዩ ልዑክ አንድሬን አርያም ተክሌ አነጋግራቸ

��ለች።

ተዛማጅ ዘገባዎች