የሶማልያ ውዝግብና የኤርትራ ፕሬዚደንት አቋም | የሶማልያ ውዝግብ | DW | 03.05.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የሶማልያ ውዝግብ

የሶማልያ ውዝግብና የኤርትራ ፕሬዚደንት አቋም

ለሶማልያ ውዝግብ መፍትሄ በሚፈለግበት ሂደት ላይ ጎረቤት ኤርትራ ምን ዓይነት ሚና ልትይዝ ስለምትችልበት እና ባጠቃላይ ውዝግቡን በተመለከተ የኤርትራ ፕሬዚደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ምን ዓይነት አስተያየት አላቸው፡ በነዚህ ጥያቄች ዙርያ የዶይቸ ቬለ ባልደረባ ሉድገር ሻዶምስኪ ፕሬዚደንቱን በአሥመራ ቆይታው አነጋግሮ ነበር። የውይይቱን ይዘት አርያም ተክሌ እንዲህ አጠናቅራዋለች።

የኤርትራ ፕሬዚደንት ኢሳያስ አፈወርቂ

የኤርትራ ፕሬዚደንት ኢሳያስ አፈወርቂ