የሶማልያ ውዝግብና መዘዙ | አፍሪቃ | DW | 05.04.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የሶማልያ ውዝግብና መዘዙ

ሶማልያ አሁንም ያልተረጋጋችበት ሁኔታ ሲቭሉን ህዝቧን ለስደት እንደዳረገው ይገኛል። የሶማልያን ቀውስ በሲቭሉ ህዝብ ላይ ያስከተለውን ችግር በመጠኑ ለማቃለል በማሰብ ኬንያ ከዚችው ሀገር ጋር የሚያዋስናትንና ከአንድ ዓመት በፊት ዘግታው የነበረውን ድንበርዋን ከጥቂት ቀናት በፊት ከፍታለች።

የሶማልያ ስደተኞች

የሶማልያ ስደተኞች