የሶማልያን የባህር ወንበዴዎች፣ በአፍሪቃዉ ቀንድ | ዓለም | DW | 07.04.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የሶማልያን የባህር ወንበዴዎች፣ በአፍሪቃዉ ቀንድ

የኔዘርላን የባህር ሃይል በሶማልያ የባህር ወንበዴዎች በቁጥጥር ስር የነበረ አንድ ግዙፍ የጀርመን የእቃ ጫኝ መርከብ ማስለቀቃቸዉ ተነገረ።

default

ወንበዴዎቹ የጀርመኑን የእቃ ጫኝ መርከብ ለአምስ ሰአታት ያህል ተቆጣጥረዉት እንደነበርም ተገልጾአል፣ በሌላ በኩል ባለፈዉ እሁድ በሶማሌ የባህር ወንበዴዎች የተያዘዉ የየደቡብ ኮርያ ግዙፍ የነዳጅ ጫኝ መርከብ ከነሙሉ ጭነቱ በወንበዴዎቹ ቁጥጥር ስር በደቡባዊ ምስራቅ የኤደን ባህረሰላጤ ላይ እንደሚገኝ ተገልጸኦአል ። ዝርዝሩን አዜብ ታደሰ አሰባስባዋለች

አዜብ ታደሰ፣

ነጋሽ መሃመድ