የሶማሌ የባህር ላይ ወንበዴዎች ለፍርድ በጀርመን | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 11.06.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የሶማሌ የባህር ላይ ወንበዴዎች ለፍርድ በጀርመን

በአለማቀፉ የባህር መንገድ ላይ የሚንሳፈፍ መርከቦችን የጠለፉ 10 የሶማሌ የባህር ላይ ወንበዴዎች ለፍርድ እዚህ ጀርመን ሃንቡርግ ከተማ መቅረባቸዉ ተገልጾአል።

default

የጀርመንን መርከብ ጠልፈዉ በኒዘርላንዱ የባህር ሃይል እጅ ከፍንጅ የተያዙት የባህር ላይ ወንበዴዎች በኔዘርላንድ በእስር ቆይተዉ ሳለ ነዉ በጀርመን ጥያቄ ወደ ጀርመን ለፍርድ የተዛወሩት። በጀርመን ለባህር ላይ ወንበዴዎች ፍርድ የመስጠት ሂደት ከ 600 አመት በኻላ ይህ የመጀመርያ እንደሆንም ተገልጾአል። የዶቸ ቬለዉ ባልደረባ ሉድገር ሻዶምስኪ የዘገበዉን የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ሃይለሚካኤል እንዲህ ያቀርበዋል።


ሉድገር ሻዶምስኪ /ይልማ ሃይለሚካኤል፣ አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሃመድ