የሶማሌ እና የአማራ ሕዝቦች የውይይት መድረክ ተካሔደ | ኢትዮጵያ | DW | 21.07.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የሶማሌ እና የአማራ ሕዝቦች የውይይት መድረክ ተካሔደ

የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ-መስተዳድር አቶ ሙስጠፋ መሐመድ ዑመር እና የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ-መስተዳድር አቶ ላቀ አያሌው በተገኙበት በዛሬው ዕለት የሶማሌ እና የአማራ ሕዝቦች የውይይት መድረክ ተካሒዷል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:17

የሶማሌ እና የአማራ ሕዝቦች የውይይት መድረክ ተካሔደ

የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ-መስተዳድር አቶ ሙስጠፋ መሐመድ ዑመር እና የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ-መስተዳድር አቶ ላቀ አያሌው በተገኙበት በዛሬው ዕለት የሶማሌ እና የአማራ ሕዝቦች የውይይት መድረክ ተካሒዷል። ውይይቱ የተካሔደው በባሕር ዳር ከተማ ነበር። ውይይቱን የተከታተለው ዓለምነው መኮንን ተጨማሪ ዘገባ አለው።  

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች