የሶማሊያ ፖለቲከኞች ዉዝግብ | የሶማልያ ውዝግብ | DW | 20.04.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የሶማልያ ውዝግብ

የሶማሊያ ፖለቲከኞች ዉዝግብ

የሶማሊያ የሽግግር መንግሥት ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር፣ የሽግግር መንግሥቱ የቀድሞ አፈ-ጉባኤ እና የሸሪዓ ፍርድ ቤቶች ሕብረት መሪ በቅርቡ ከአስመራ የሰጡትን መግለጫ የሽግግር መንግሥት አጣጥሎ ነቀፈዉ።የፕሬዝዳት አብዱላሒ የሱፍ የፅሕፈት ቤት ሐላፊ አብዱረዛቅ አደም ሐሰን ዛሬ ከዶቼ ቬለ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ እንደገለጡት ሰወስቱ ሰዎች መንግስታቸዉን በመቃወም ከአስመራ በሰጡት መግለጫ ሥርዓትን ያልተከተ ነዉ።ተቀባይነትም የለዉም።ነጋሽ መሐመድ

የሶማሊያ ሚሊሺያዎች

የሶማሊያ ሚሊሺያዎች

�ብዱረዛቅ አደም ሐሰንን አነጋግሯቸዋል።