የሶማሊያ ድርቅ፤ የአሜሪካ ማዕበቅና አሸባብ | ዓለም | DW | 05.08.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የሶማሊያ ድርቅ፤ የአሜሪካ ማዕበቅና አሸባብ

የአሜሪካ ዉጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ኃላፊዎች ትናንት በዓለም ዙሪያ በሚገኙ ኤምባሲዎቻቸዉ በምስራቅ አፍሪቃ ድርቅ ላይ በሰጡት መግለጫ፤

default

መቃዲሾን ጨምሮ በሶማሊያ ዋና ዋና ከተሞች ረሃብ መጀመሩን ገለጹ። በድርቅ ለተጎዳዉ ሕዝብ ሰብዓዊ ርዳታ ለማዳረስ እንቅፋት በፈጠረዉ አሸባብ ላይም ሁሉን አቀፍ ማዕቀብ አገራቸዉ አሜሪካ መጣሏንም አስታዉቀዋል። በአሜሪካን ኤምባሲ በቴሌ ጉባኤዉ ላይ የተሳተፈዉ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዘገባ አድርሶናል።

ታደሰ እንግዳዉ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic