የሶማሊያ የባሕር ወንበዴዎችና የአዉሮጳ ሕብረት | ዓለም | DW | 20.05.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የሶማሊያ የባሕር ወንበዴዎችና የአዉሮጳ ሕብረት

የአዉሮጳ ሕብረት የሶማሊያ የባሕር ወንበዴዎችን እንዲወጋ ያዘመተዉን ባሕር ወለድ ጦር ለማጠናከር ሚንስትሮቹ ሲወስኑ የሶማሊያን የሽግግር መንግሥትን ለመደገፍም በድጋሚ ቃል ገብተዋል

default

የባሕር ወንበዴዎቹ አርማ

የኢጋድ አባል ሐገራት ሚንስትሮች ሥለ ሶማሊያ ቀዉስ ለመምከር ዛሬ አዲስ አበባ ከመሰብሰባቸዉ በፊት ባለፈዉ ሰኞ የአዉሮጳ ሕብረት አባል ሐገራት የዉጪ ጉዳይና የመከላከያ ሚኒስትሮች ብራስልስ-ቤልጅግ ዉስጥ ተሰብስበዉ ሥለሶማሊያ ሁኔታ ተነጋግረዉ ነበር።የአዉሮጳ ሕብረት የሶማሊያ የባሕር ወንበዴዎችን እንዲወጋ ያዘመተዉን ባሕር ወለድ ጦር ለማጠናከር ሚንስትሮቹ ሲወስኑ የሶማሊያን የሽግግር መንግሥትን ለመደገፍም በድጋሚ ቃል ገብተዋል።የብራስልሱ ወኪላችን ገበያዉ ንጉሴ ዝርዝሩን ልኮልናል።

ገበያዉ ንጉሴ/ነጋሽ መሐመድ/ሂሩት መለሰ