የሶማሊያ ወንበዴዎችና የስዑዲ አረቢያ ቁጣ | ዓለም | DW | 19.11.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የሶማሊያ ወንበዴዎችና የስዑዲ አረቢያ ቁጣ

«የወንበዴዎቹ እርምጃ ከአሸባሪነት ጥፋት እኩል የሚታይ ክፉ ደዌ ነዉ» ፋይስል

default

አል ፈይሰል እና ብራዉን

የሶማሊያ የባሕር ላይ ወንበዴዎች አንድ መቶ ሚሊዮን ዶላር የሚያወጣ ነዳጅ ዘይት የጫነት የስዑዲ አረቢያን ግዙፍ መርከብ ማገታቸዉ የሪያድ ልዑላንን ክፉኛ ነዉ ያስቆጣል።የሐገሪቱ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር ትናንት እንዳሉት የወንበዴዎቹ እርምጃ ከአሸባሪነት ጥፋት እኩል የሚታይ ክፉ ደዌ ነዉ።የባሕር ላይ ወንበዴዎቹን የሚያጠቃ በርካታ ዘመናይ አለም አቀፍ የባሕር ጦር ባካባቢዉ ሠፍሮ እገታዉ መቀጠሉ ዛሬም እንደትናንቱ ለብዙዎች እንቆቅልሽ ነዉ።ነብዩ ሲራክ ከጂዳ ዝር ዝር ዘገባ ልኮልናል።

ተዛማጅ ዘገባዎች