የሶማሊያ ሠላምና የአሜሪካ ዲፕሎማሲ | የሶማልያ ውዝግብ | DW | 23.01.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የሶማልያ ውዝግብ

የሶማሊያ ሠላምና የአሜሪካ ዲፕሎማሲ

በኬንያ የዩናይትድ ስቴትሱ አምባሳደር ማይክል ሬነበርገር እዚያዉ ኬንያ ከሚገኙት ከቀድሞዉ የሶማሊያ የሸሪዓ ፍርድ ቤቶች ሕብረት ከፍተኛ መሪ ከሼኽ ሸሪፍ ሼኽ አሕመድ ጋር እንደሚወያዩ የኤምባሲዉ ባለሥልጣናት አስታወቁ።ኢንተርናሽናል ክራይስስ ግሩፕ የተሰኘዉ ጥናት ተቋም አማካሪ ማት ብራይደን ከዚያዉ ከናይሮቢ እንደገለፁት ዉይይቱ ከተደረገ ለሶማሊያ ሠላም ጠቃሚ ነዉ። ነጋሽ መሐመድ ብራይደንን አነጋግሮ የሚከተለዉን ዘገባ አጠናቅሯል።

ተዛማጅ ዘገባዎች