የሶማሊያ መስተዳድር ሠላምና የባለሥልጣኑ መግለጫ | ኢትዮጵያ | DW | 23.06.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የሶማሊያ መስተዳድር ሠላምና የባለሥልጣኑ መግለጫ

በምሥራቅ ኢትዮጵያ ሠላምና ፀጥታ እየሰፈነ መሆኑን አንድ የአካባቢዉ ከፍተኛ ባለሥልጣን አስታወቁ

default

የኢትዮጵያ መንግሥት ጦርና የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አዉጪ ግንባር (ኦብነግ) በሚዋጉበት በምሥራቅ ኢትዮጵያ ሠላምና ፀጥታ እየሰፈነ መሆኑን አንድ የአካባቢዉ ከፍተኛ ባለሥልጣን አስታወቁ።የሶማሌ ክላላዊ መስተዳድር የፍትሕና የፀጥታ ጉዳይ ሐላፊ አቶ አብዲ መሐመድ ዑመር እንደሚሉት ባካባቢዉ «አስተማማኝ» ያሉት ሠላምና ፀጥታ እየሰፈነ ነዉ።ሐላፊዉን የድሬዳዋዉ ወኪላችን ዩሐንስ ገብረ እግዚአብሔር አነጋግራቸዋል።

ዩሐንስ ገብረ እግዚአብሔር/ነጋሽ መሐመድ/ ሂሩት መለሰ