የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ወቀሳ | ኢትዮጵያ | DW | 03.02.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ወቀሳ

የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሼክ ሸሪፍ ሽክ አህመድ ዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብም ሆነ አፍሪቃ እስካሁን መንግስታቸውን ከገባበት የችግር ማጥ ለማውጣት በፈለጉትና በጠበቁት መጠን የገቡትን ቃል እንዳልፈፀሙ አስታወቁ ።

default

ፕሬዝዳንት ሼክ ሸሪፍ ሼክ አህመድ

ከአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ፍፃሜ በኃላ ትናንት ፕሬዝዳንቱ በተለይ ለዶይቼቬለ ራድዮ በሰጡት ቃለ ምልልስ መንግስታቸው እንዳቀደው ያህል መራመድ አለመቻሉንም አስረድተዋል ። ያነጋገራቸው ታደሰ ዕንግዳው ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል ።

ታደሰ ዕንግዳው

ሂሩት መለሰ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic