የሶማሊያን አስተዳደር የተመለከተዉ ጉባኤ | አፍሪቃ | DW | 23.10.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አፍሪቃ

የሶማሊያን አስተዳደር የተመለከተዉ ጉባኤ

ለሶማሊያ ቋሚ ፌደራላዊ የመንግሥት አወቃቀር ይበጃል ወይስ አይበጅም በሚል የሚወያይ ጉባኤ አዲስ አበባ ላይ በአፍሪቃ አዳራሽ በመካሄድ ላይ ነዉ።

በዚህ መድረክ ጉዳዩ የሚመለከታቸዉ ወገኖች በመሰባሰብ የምክክር ጉባኤዉን በዝግ ለሚቀጥሉት ለሁለት ቀናት ያካሂዳሉ። የጉባኤዉን መክፈቻ የተከታተለዉ የአዲስ አበባዉ ዘጋቢያችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ተከታዩን ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic