የሶማሊያና የኤርትራ ጉዳይ ተቆጣጣሪ ቡድን ዘገባ | አፍሪቃ | DW | 18.01.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የሶማሊያና የኤርትራ ጉዳይ ተቆጣጣሪ ቡድን ዘገባ

የኤርትራ መንግስት ለአሸባብ መሣሪያ በአዉሮፕላን አጓጉዟል የሚለዉ አቤቱታ ትክክል አለመሆኑን የተመድ ገለጸ።

default

ባለፈዉ በኬንያ የቀረበዉን ይሄንኑ ክስ ኤርትራ በተደጋጋሚ ልክ እንዳልሆነ ስትገልፅ ቆይታለች። ዘገባዉን ያወጣዉ የመንግስታቱ ድርጅት የሶማሊያና የኤርትራ ጉዳይ ተቆጣጣሪ ቡድን የመጨረሻዉን ማጠቃለያ ዘገባ በቅርቡ ይፋ እንደሚያደርግ አስታዉቋል።

አበበ ፈለቀ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic