የሶማሊያና የኤርትራ ስደተኞች በኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ | DW | 12.05.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የሶማሊያና የኤርትራ ስደተኞች በኢትዮጵያ

ድርጅቶቹ እንደሚሉት ቁጥሩ ከተጠበቀዉ በላይ ለጨመረዉ ስደተኛ መርጃ አለም አቀፉ ማሕበረሰብ ተጨማሪ ገንዘብ ካልመደበ በየስደተኛ ጣቢያዎቹ መጨናነቅና ሠብአዊ ቀዉስ ይደርሳል

default

የሶማሊያ ስደተኞች

ከሶማሊያና ከኤርትራ እየተሰደደ ወደ ኢትዮጵያ ለሚገባዉ ሕዝብ መርጃ ተጨማሪ ገንዘብ እንዲሰጠዉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስታወቀ።የስደተኞችን ጉዳይ የሚከታተሉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ተጠሪዎች ዛሬ እንዳስታወቁት ከሁለቱ ሐገራት ወደ ኢትዮጵያ የሚገባዉ ስደተኛ ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተበራከተ ነዉ።ድርጅቶቹ እንደሚሉት ቁጥሩ ከተጠበቀዉ በላይ ለጨመረዉ ስደተኛ መርጃ አለም አቀፉ ማሕበረሰብ ተጨማሪ ገንዘብ ካልመደበ በየስደተኛ ጣቢያዎቹ መጨናነቅና ሠብአዊ ቀዉስ ይደርሳል።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ታደሰ እን ግዳው ከአዲስ አበባ

ታደሰ እንግዳዉ
ነጋሸ መሐመድ
ሒሩት መለሠ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች