የስፖርት ጥንቅር | ስፖርት | DW | 07.10.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ስፖርት

የስፖርት ጥንቅር

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዋሊያ በዓለም ዋንጫ ለመሳተፍ የሚያበቃዉን ከናይጀሪያዉ ሱፐር ኢግልስ ጋ የመልስ ግጥሚያ በያዝነዉ ሳምንት መጨረሻ ያደርጋል።

የእግር ኳስ ፌደሬሽኑ ደግሞ በቀጣይ ለአራት ዓመታት የሚመሩትን የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴና እና ፕሬዝደንት ምርጫም ከሶሞኑ እንደሚካሄድ ተገልጿል። ከዚም ሌላ ሳምንታዊዉ የስፖርት ጥንቅር የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ፤ የጀርመን ቡንደስ ሊጋና የስፔን ላሊጋን ቃኝቶ አትሌቲክስ፤ ቴኒስና የፎርሙላ አንድን ዉጤት አካቷል። ዝርዝሩን ከድምፅ ዘገባዉ ያድምጡ።

ሃይማኖት ጥሩነህ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic