የስፖርት ጥንቅር-ጥቅምት 8፣2008 ዓ,ም | ስፖርት | DW | 19.10.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ስፖርት

የስፖርት ጥንቅር-ጥቅምት 8፣2008 ዓ,ም

ዮርገን ክሎፕ የኢንግሊዝን ፕሪሜርን ከተቀላቀሉ በኋላ ያደረጉትን የመጀመርያ ጨዋታ ነጥብ ጥለዉ ወተዋል። ሥልጣናቸዉ ጥያቄ ዉስጥ የወደቀዉ ጆሲ ሞሪኖ በስታንፎርድ ብሊች ድል አድርገዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 11:21
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
11:21 ደቂቃ

የስፖርት ጥንቅር_ጥቅምትስምንት፣2008 ዓ,ም

ቅዳሜና እሁድ ዘጠኝ ጨዋታዎችን ያስተናገደዉ የጀርመን ቡንደስ ሊጋ ጨዋታ ባየር ሙኒክ ሻልካ፤ ቮልስ ቡርግና ቦሪስያ ሞንሽን ግላድባህ ተጋጣሚዎቻቸዉን ካሸነፉ ቡድኖች መካከል ናቸዉ። በሻንጋዩ የሜዳ ቴኒስ ዉድድር አሁንም ጃኮቪች አሸናፊ ሆንዋል። ሌላዉ በሳምንቱ መጨረሻ በአዉሮጳ የተካሄዱት የእግር ኳስ ግጥምያዎች የሜዳ ቴኒስ፤ በጎርጎረሳዊዉ 2006 ዓ,ም ጀርመን ያስተናገደችዉን የዓለም የእግር ኳስ ግጥምያ ትመረጥ ዘንድ ከፍተኛ ገንዘብ ከፍላለች ለተባለዉ ክስ የእግር ኳስ ማኅበሩ ማስተባበያ መስጠቱ የእለቱ የስፖርት መሰናዶ ከሚዳስሳቸዉ ርዕሶች መካከል ናቸዉ።

ሃና ደምሴ

አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች