የስፖርት ዝግጅት | ስፖርት | DW | 25.08.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ስፖርት

የስፖርት ዝግጅት

የአውሮጳ ታላላቅ የእግር ኳስ ቡድኖች ፍልሚያ፤ የፕሬሚየር ሊግ፣ የቡንደስ ሊጋ እና የላሊጋ ውጤቶች ዳሰሳ ተደርጎባቸዋል። ኢትዮጵያውያን ወጣት አትሌቶች በቻይናው የወጣቶች ኦሎምፒክ ትናንት እና ከትናንት በስትያ ተደጋጋሚ ድሎችን አስመዝግበዋል። የመኪና ሽቅድምድም እና ሌሎች አጫጭር ዘገባዎችንም አካተናል።

Audios and videos on the topic