የስፖርት ዘገባ | ስፖርት | DW | 18.11.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ስፖርት

የስፖርት ዘገባ

በሳምንቱ መጨረሻ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከናይጄሪያ ብሔራዊ ቡድን ጋ ባካሄደው ግጥሚያ ተሸንፏል።

በዚህም ምክንያት ብራዚል በሚካሄደው የዓለም የእግር ኳስ ዋንጫ ኢትዮጵያ ለመሳተፍ አልቀናትም። የሁለቱ ቡድኖች ግጥሚያ የስፖርት ዘገባው ዓብይ ትኩረት ይሆናል፤ እንዲሁም አጠቃላይ እግር ኳስ እና ሌሎች ሳምንታዊ የስፖርት ክንዋኔዎች በዘገባው ተካተዋል። ለጥንቅሩ የፓሪሷ ወኪላችን ሐይማኖት ጥሩነህ።

ሐይማኖት ጥሩነህ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic