የስደተኞች ጊዚያዊ መጠለያ በቦን ከተማ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 07.10.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አውሮጳ/ጀርመን

የስደተኞች ጊዚያዊ መጠለያ በቦን ከተማ

ከመካከለኛው ምስራቅ እና ከሰሜን አፍሪቃ ፤ በሊቢያ በኩል አድርገው ወደ አውሮጳ መግባት የተሳካላቸው ስደተኞች በዚህ ጀርመን ሀገርም ጥገኝነት መጠየቅ ጀምረዋል።

ለነዚህ ስደተኞችም መንግሥት በአሁኑ ሰዓት ጊዜያዊ መጠለያ በማዘጋጀት ላይ ይገኛል። አንደኛው መጠለያ ዶይቸ ቬለ በሚገኝበት በቦን ከተማ ዙሪያ በሚገኘዉ፣ ባድ ጎደስበርግ የተሰኘ አካባቢ ሲሆን ሌላኛው ደግሞ ከቦን ብዙም በማትርቀዉ በኮሎኝ ከተማ ነው። ለአካባቢው ነዋሪ አዲስ ወደከተማው ስለሚመጡት ስደተኞች እና ማቆያ ቦታ ለመግለጽ በተዘጋጀው ስብሰባ የዶይቸ ቬለዋ ግሬታ ሄርማን እንደምትለው በርካታ የባድ ጎደስበርግ ነዋሪዎች ተገኝተዋል። ስብሰባውን ተከታትላ የዘገበችውን ይልማ ኃይለ ሚካኤል ከበርሊን እንደሚከተለው ያቀርበዋል።

ግሬታ ሄርማን/ ይልማ ኃይለ ሚካኤል

ልደት አበበ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic