የስደተኞች ዕጣ በሜድትሬንያን | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 09.04.2012
 1. Inhalt
 2. Navigation
 3. Weitere Inhalte
 4. Metanavigation
 5. Suche
 6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የስደተኞች ዕጣ በሜድትሬንያን

ከአንድ ዓመት ገደማ በፊት ፤ የሊቢያ ህዝብ ፤ በያኔው አምባገነን መሪው በኮሎኔል ሙዓመር ጋዳፊ ላይ አምፆ ሲነሣ ፤ በዚያች ሀገር ውስጥ የነበሩ የውጭ ተወላጆች የሆኑ ሠራተኞች አጣብቂኝ ውስጥ ሆነው ክፉኛ ይንገላቱ እንደነበረ አይዘነጋም።

የሰሜን አትላንቲክ የጋራ መከላከያ ድርጅት ኔቶ በሊቢያ  ላይ  የአየር ድብደባ  ማካሄድ እንደጀመረም ችግሩ ተባባሶ፣ ህይወታቸውን  ለማትረፍ፤ በጀልባና በመርከብ ወደ ኢጣልያ አቅጣጫ ያመሩ በሺ የሚቆጠሩ አፍሪቃውያን ስደተኞች እንደነበሩ ቢገልጥም ፣ 1,500 የሚሆኑ ደብዛቸው እንደጠፋ መቅረቱ ታውቋል። የአውሮፓ መማክርት ጉባዔ ፣ጉዳዩ እንዲጣራ ባሳሰበው መሠረት በቅርቡ የምርመራው ውጤት ብራሰልስ ላይ በጋዜጣዊ መግለጫ ይፋ መደረጉ  አይታበልም። ጉዳዩን ከቅርብ የተከታተለው ገበያው ንጉሤ፣ በዛሬው ማኅደረ ዜና ቅንብር ሰፋ አድርጎ ያቀርብልናል።

ገበያው ንጉሴ

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic

 • ቀን 09.04.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/14Zxx
 • ቀን 09.04.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/14Zxx