የስደተኞች ቁጥር ማሻቀብ | ዓለም | DW | 27.07.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የስደተኞች ቁጥር ማሻቀብ

ጦርነት፣ ሰዉሠራሽና የተፈጥሮ አደጋ፣ እንዲሁም የመኖር ዋስትና እጦት ሕዝብን በብዛት ከሚያሰድዱ ምክንያቶቹ ዋነኞቹ ናቸዉ። ከሶስቱ አንዱ የደረሰበት ሰዉ ደግሞ ሌላ አገር መሰደድን እንደ አማራጭ ያየዋል።

default

አንቶኒዮ ጉተሬሽ

ቀጥሎ የምንጠራዉን ቁጥር መቀበል-የዶቸ ቬለዋ ሔለ የፕሰን እንደምትለዉ መቀበል ግር ያሰኝ ይሆናል።ግን እዉነት ነዉ።ከዓለም ሕዝብ 43 ሚሊዮኑ ስደተኛ ነዉ። ጦርነት፣ ሰዉሰራሽና የተፈጥሮ አደጋና፣ እና የመኖር ዋስትና እጦት ሕዝብን በብዛት ከሚያሰድዱ ምክንያቶቹ ዋነኞቹ ናቸዉ።እና ከየሶስቱ አንድ ሰዉ ሌላ አገር መሰደድን እንደ አማራጭ ያየዋል።በጣም ብዙዎች ደግሞ በየራሳቸው ሐገር ተፈናቃዮች ናቸው። አውሮጳ ባንፃሩ ድንበሯን እያጠበበች ነው። ሔለ የፕሰን ያሰባሰበችውን ልደት አበበ ታቀርበዋለች።

ሔለ የፕሰን

ልደት አበበ

ሒሩት መለሠ

Audios and videos on the topic