የስደተኞች ስቃይ በሲና በረሃ | አፍሪቃ | DW | 05.09.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የስደተኞች ስቃይ በሲና በረሃ

የግብፁ የሲና በረሃ ለተሻለ ህይወት ፍለጋ ቀያቸውን ለቀው ወደ ባዕድ ሃገር መሰደድ ለመረጡት ኢትዮጵያውያን ኤርትራውያንና ሱዳናውያን ስደተኞች ሲዖል ሆኖባቸዋል ። ከአካባቢው የሚወጡ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት ስደተኞቹ የሚደርስባቸው መከራ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ ነው


የግብፁ የሲና በረሃ ለተሻለ ህይወት ፍለጋ ቀያቸውን ለቀው ወደ ባዕድ ሃገር መሰደድ ለመረጡት ኢትዮጵያውያን ኤርትራውያንና ሱዳናውያን ስደተኞች ሲዖል ሆኖባቸዋል ። ከአካባቢው የሚወጡ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት ስደተኞቹ የሚደርስባቸው መከራ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ በመሄድ ላይ ነው ። ግብፅን ካናወጣት ህዝባዊ አመፅ በኋላ ከእስራኤል በምትዋሰንበት በሲና ግዛት የፀጥታ ሁኔታ አሳሳቢ ሁኔታ ላይ ይገኛል ። ስደተኞቹ ስለሚገኙበት ሁኔታ ዘገባ ያቀረበውን ሂዩመን ራይትስ ዋችን ያነገጋገረው ገመቹ በቀለ ተከታዩን አጠናቅሯል ።
ገመቹ በቀለ
ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic