የስደተኞች ሳምንት በብሪታንያ | ዓለም | DW | 17.06.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የስደተኞች ሳምንት በብሪታንያ

ከተለያዩ ሀገሮች ወደ ብሪታንያ የመጡ ሰላሳ ሁለት ስደተኞች ሪኮኔክት በተሰኘ ድርጅት አማካኝነት በተለያየ ሙያ ሲሰለጥኑ ቆይተው ትናንት ስልጠናቸውን አብቅተዋል።

default

ድርጅቱ ስደተኞች ቀደም ሲል በሀገራቸው ከነበራቸው ሙያ ጋር የሚመሳሰል ወይም የሚቀራረብ ተያያዥ ስልጠና በመስጠት ለስራ ያዘጋጃል። ድርጅቱ ካለፈው ሰኔ ሰባት እስከ አስራ ሶስት ድረስ በተከበረው የስደተኞች ሳምንት ዝግጅት ላይ ተሳታፊ ነበር።

ሀና ደምሴ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic