የስደተኞች ሥራና የአስሪ ማስተዋወቂያ ትርዒት | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 08.03.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የስደተኞች ሥራና የአስሪ ማስተዋወቂያ ትርዒት

የጀርመንዋ ርዕሠ-ከተማ በርሊን ሥደተኞችን ከሥራ እና አሠሪዎች ጋር የሚያስተዋዉቅ ትርዒት በቅርቡ አስተናግዳለች።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 09:01

የስደተኞች ሥራና የአስሪ ማስተዋወቂያ ትርዒት
ጀርመን ዉስጥ ጥገኝነት የጠየቁ ሥደተኞች ሥራ የሚያገኙበትን ሁኔታ፤ የሥራዉን ባሕሪና ገበያዉን ባስተዋወቀዉ በዚሕ ትርዒት ላይ ከአራት ሺሕ በላይ ሥራ ፈላጊ ስደተኞች መገኘታቸዉ ተገምቷል።ጀርመን ዉስጥ ስደተኞችን ከሥራ ገበያ ጋር ለማስተዋወቅ ያለመ ትርዒት ሲደረግ ያሁኑ የመጀመሪያዉ ነዉ።


ኃይነር ኪዝል / ይልማ ኃይለ ሚካኤል


ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic