የስዑዲ ዐረቢያው ምርጫ፣19 መስከረም 2004ዓርብ፣ መስከረም 19 2004ትናንት በስዑዲ ዐረቢያ፣ ያለሴቶች ተሳትፎ ፤ በአገሪቱ ታሪክ 2ኛው አገር አቀፍ የአካባቢያዊ የማዘጋጃ ቤቶች ምርጫ ተካሂዷል።https://p.dw.com/p/RoeFምስል APማስታወቂያ1,2 ሚሊዮን ገደማ የሚሆኑ ወንዶች፤ ከ 5 ሺ በላይ የሚሆኑ ተወዳዳሪዎችን ለመምረጥ በ 752 የምርጫ ጣቢያዎች ድምጻቸውን ሰጥተዋል። በሀገሪቱ በመላ ለሚገኙ 285 ምክር ቤቶች፤ 816 መቀመጫዎችን ለመያዝ የተከናወነው ምርጫ የስዑዲው ዘጋቢአችን ነቢዩ ሲራክ እንደተዛበው ሰላም በሰፈነበት ፣ በተረጋጋ ሁኔታ ነው የተደመደመው። ነቢዩ ሲራክ ነጋሽ መሐመድ