የስዑዲ ንጉሥ ፣ የ36 ቢሊዮን ዶላር ፣ ድጎማ | ዓለም | DW | 25.02.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የስዑዲ ንጉሥ ፣ የ36 ቢሊዮን ዶላር ፣ ድጎማ

ለ 3 ወራት ኒውዮርክ አሜሪካ ውስጥ በህክምና ላይ ቆይተው የተመለሱት የስዑዲ ዐረቢያው ንጉሥ አብደላ፣ 36 ቢሊዮን ዶላር ገደማ የሚሆን ገንዘብ ለአገሪቱ ዜጎች በድጎማ መልኩ እንዲቀርብ ደንግገዋል።

default

የስዑዲ ዐረቢያው ንጉሥ አብደላ፣

ምክንያታቸው ምን ይሆን? ገንዘቡስ ለምን ፤ ለምን ይሆን የሚውለው? የጂዳውን ዘጋቢአችንን ነቢዩ ሲራክን ጠይቀናል።

ነቢዩ ሲራክ

ተክሌ የኋላ

ሒሩት መለሰ