የስዑዲ ተመላሾች ይዞታና ኤኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ቀውስ | ኢትዮጵያ | DW | 02.12.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የስዑዲ ተመላሾች ይዞታና ኤኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ቀውስ

ከስዑዲ ዐረቢያ የሚመለሱ ኢትዮጵያውያን፣ መንግሥት መልካም አቀባበል እያደረገላቸው ነው ቢባልም፤ ካለው የኑሮ ውድነት አንጻር፣ ሥራ የማግኘቱ ነገር ትስፋ ሰጪ አይመስልም አሉ።

Foreign workers wait for a taxi as they leave the Manfuhah neighbourhood of the Saudi capital Riyadh on November 10, 2013, after two people have been killed in clashes between Saudi and other foreign residents the previous day, according to the Saudi police. On November 4, the authorities began rounding up thousands of illegal foreign workers following the expiry of a final amnesty for them to formalise their status. AFP PHOTO/FAYEZ NURELDINE (Photo credit should read FAYEZ NURELDINE/AFP/Getty Images)

Saudi Arabien Riad Unruhen

አንድ የምጣኔ ሀብት ባለሙያ በበኩላቸው፤ ፣ መንግሥት ተገቢውን ትኩረት ካልሰጠው ፣ ባገሪቱ ላይ ፣ ከፖለቲካዊው ጫና ሌላ፤ ኤኮኖሚያዊና ማሕበራዊ ቀውሶች ሊያስከትል ይችላል ሲሉ አስጠንቅቀዋል።


ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር
ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic