የስዊድን ጋዜጠኞች ማኅበርና ዳዊት ይስሐቅ | አፍሪቃ | DW | 28.10.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አፍሪቃ

የስዊድን ጋዜጠኞች ማኅበርና ዳዊት ይስሐቅ

የስዊድን ጋዜጠኞች ማኅበርና የተለያዩ ለፕረስ ነጻነት የሚቆረቆሩ ወገኖች በትናንቱ ዕለት ፣ ኤርትራ ውስጥ ባለፉት 13 ዓመታት በአሥራት ላይ የሚገኘውን ጋዜጠኛ ዳዊት ይስሐቅን አስበውት ዋሉ ። በትውልድ ኤርትራዊ በዜግነት ስዊድናዊ የሆነው ዳዊት ጉዳይ

default

፤ እስካሁን የኤርትራንና የስዊድንን መንግሥት እንዳጨቀጨቀ ነው። ጋዜጠኛ ዳዊት ስለታወሰበት ሁኔታ በአስቶክሆልም የሚገኘውን ወኪላችንን ቴድሮስ ምሕረቱን ተክሌ የኋላ በስልክ አነጋግሮት ነበር።

ቴድሮስ ምሕረቱ

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic