የስዊድን የአውሮጳ ህብረት የሚንስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢነት የስልጣን ዘመን | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 01.07.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የስዊድን የአውሮጳ ህብረት የሚንስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢነት የስልጣን ዘመን

ስዊድን በዙር የሚደርሰውን የአውሮጳ ህብረት የሚንስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢነት የስልጣን ዘመንን በዛሬው ዕለት ከቼክ ሬፑብሊክ ተረከበች።

default

የስዊድን መንግስት ሚንስትሮችና የአውሮጳ ህብረት ኮሚሽን ባለስልጣናት ስቶክሆልም ውስጥ ስብሰባ ተቀምጠው በሚቀጥሉት ስድስት ወራት ህብረቱ ሊሰራቸው ይገባል ባሉዋቸው ጉዳዮች መክረዋል። ስዊድን ለአየር ንብረት ለውጥና በፊናንሱ ቀውስ ሰበብ በህብረቱ አባል ሀገሮች ውስጥ ለተከተለው የስራ አጥነት ችግሮች መፍትሄ ለማፈላለጉ ጉዳዮች ቀዳሚውን ትኩረት እንደምትሰጥ የስዊድን ጠቅላይ ሚንስትር ፍሬዴሪክ ራይንፌልት አስታውቀዋል።

ገበያው ንጉሴ/አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic