የስዊድን የባህል ማዕከል እና የዳዊት ይስሐቅ ጉዳይ | አፍሪቃ | DW | 03.06.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አፍሪቃ

የስዊድን የባህል ማዕከል እና የዳዊት ይስሐቅ ጉዳይ

የኤርትራ እና የስዊድን ዜግነት የያዘው ጋዜጠኛ ዳዊት ይስሐቅ ኤርትራ ውስጥ ከታሠረ 5000 ቀን ሆነው። ይህንኑ ምክንያት በማድረግ አንድ የስዊድናውያን የባህል ማዕከል ዳዊት ይስሐቅና ሌሎች ከሱ ጋር ወህኒ የወረዱ ጋዜጠኞችና ፖለቲከኞች ካለፍርድ ሂደት የታሠሩበትን ሁኔታ ለማስታወስ ትናንት ማክሰኞ፣ግንቦት 25፣ 2007ዓም ትዕይንተ ህዝብ አካሂዷል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:39

የስዊድን የባህል ማዕከል እና የዳዊት ይስሐቅ ጉዳይ

ቴድሮስ ምሕረቱ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic