የስዊድን መገናኛ ብዙሃንና የመብት ተሟጋቾች ትችት | ዓለም | DW | 18.10.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የስዊድን መገናኛ ብዙሃንና የመብት ተሟጋቾች ትችት

የሽብር ክስ የተመሠረተባቸዉ ሁለቱ የስዊድን ጋዜጠኞች ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርበዉ ጉዳያቸዉ ለሐሙስ እንዲታይ መቀጠሩን አዣንስ ፍርናስ ፕረስ ከአዲስ አበባ ዘገበ።

default

የስዊድን የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር

የስዊድን መገናኛ ብዙሃንና የመብት ተሟጋቾች ካለፈዉ ሐምሌ ወር አንስቶ ኢትዮጵያ ዉስጥ እስር ላይ የሚገኙትን የ29ዓመቱ ፎቶ ጋዜጠኛ ዮዋን ፐርሰን እና የ30ዓመቱን ዘጋቢ ማርቲን ሺቢየንን ለማስፈታት የስዊድን የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተገቢዉን ጫና አላዳረጉም የሚል ትችት እያቀረቡ ነዉ። በጉዳዩ ላይ ጋዜጠኞቹን ለስራ ያሰማራዉን የስዊድኑን ፊልተር መጽሄት ዋና አዘጋጅ ያነጋገረችዉ ሸዋዬ ለገሠ ቀጣዩን ዘገባ አጠናቅራለች።

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሠ

Audios and videos on the topic