የስኳር በሽታና መዘዙ | ጤና እና አካባቢ | DW | 19.01.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

የስኳር በሽታና መዘዙ

ጀርመን አገር ከስኳር በሽታ ጋ በተገናኘ በየዓመቱ ወደ25 ሺ የሚሆኑ ሰዎች ከሁለት አንድ እግራቸዉን እንደሚቆረጡ መረጃዎች ይጠቁማሉ።

default

የስኳር መጠን መለኪያ

ጀርመን ዉስጥ ከአራት ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ሰዎች በስኳር ህመም ይሰቃያሉ። ዘመናዊዉ የህክምና አገልግሎት፤ መድሃኒቱና ሃኪም ቤት እጅግ ከሰለጠኑ ባለሙያዎች ጋ በሚገኝባት አዉሮፓዊት ጀርመን ይህን መሰሉን የጤና እክል መስማት ሊያስገርም ይችላል። እንደዉም ምርምርና የህክምና አገልግሎቱ በተስፋፋባት ሃብታም አገር ይህ የተከሰተ በሌሎች በህክምና ሙያ የሰለጠነ የሰዉ ኃይልም ሆነ የአቅም ድሃ በሆኑ አገራት የስኳር በሽታ በተጠቂዎቹ ላይ ምን ሊያደርስ እንደሚችል መገመቱም ይከብዳል።

ሸዋዬ ለገሠ