የስነምህዳር ለዉጥ ማስተካከያ | ጤና እና አካባቢ | DW | 30.07.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

የስነምህዳር ለዉጥ ማስተካከያ

በኢትዮጵያ 40በመቶ የሚሆነዉ የመሬት ገፅታ በደን የተሸፈነ ነበር ሲባል እንሰማለን፤ አሁን ያለዉን ሁኔታ በተመለከተ ከተረት ያለፈ አይመስልም።

የተራቆተዉ የሞያሌ ስነምህዳር

የተራቆተዉ የሞያሌ ስነምህዳር

ያንን የነበረዉን ገፅታ መመለስ ግን የሚቻልበት ሳይንሳዊ ስልት አለ። በተመሳሳይ መሬትን ከልሎ ከሰዉና እንስሳት ንክኪ የማሳረፍ ተግባርም በእኛዉ አገር እየተሰራ ነዉ። ያ ምንድነዉ? አካሄዳችንስ ምንን መከተል ይኖርበታል?