የስምጥ ሸለቆ የዉሃ ሃብትና ይዞታዉ | ጤና እና አካባቢ | DW | 01.02.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

የስምጥ ሸለቆ የዉሃ ሃብትና ይዞታዉ

ዉሃ ማጣት አንድ ችግር ሲሆን ያለዉ ሲበከል ችግሩ የተወሳሰበና እጥፍ ድርብ መዘዝ ይኖረዋል። ዉሃ ህይወት መሆኑን ስናስብ ዋጋ እንዳለዉም ማስተዋል ግድ ነዉ።

default

...ዉሃ ፍለጋ...

በስምጥ ሸለቆ የሚገኙት ሃይቆች በተለያዩ ምክንያቶች መበከላቸዉ ሲነገር፤ ዉስጣቸዉ የያዙት የአሳሃ ሃብት ለሰዎች ምግብነት ሲዉል የጤና እክል መከተሉ አያነጋግርም። ከአነጋገር ይፈረዳል ከአያያዝ ይቀደዳል እንዲሉ፤ በኢትዮጵያ የዉሃ ሃብትን ከብክለትም ሆነ ከመድረቅ ለመታደግ በጥንቃቄ የመያዙ ነገር አያነጋግርም።

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ