የሴናተር ኬኔዲ ሞት | ዓለም | DW | 26.08.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የሴናተር ኬኔዲ ሞት

አሜሪካዉ እዉቅ ፖለቲከኛና አንጋፋ እንደራሴ ኤድዋርድ ኬኔዲ አረፉ።በዩናይትድ ስቴትስ ምጣኔ ሐብትና ፖለቲካ ዉስጥ ከፍተኛ ተሰሚነት ካለዉ ቤተ-ሰብ የሚወለዱት ኤድዋርድ ኬኔዲ የዲሞክራቲክ ፓርቲዉን በመወከል ለአርባ ሰባት አመታት በሕግ-መወሰኛ ምክር ቤት አባልነት አገልግለዋል።

default

እንደራሴ ኤድዋርድ ኬኔዲ

ኤድዋርድ ኬኔዲ በሰዉ እጅ የተገደሉት የቀድሞዎቹ የአሜሪካ ዝነኛ ፕሬዝዳት የጆንና የእጩ ፕሬዝዳት የሮበርት ኬኔዲ ታናሽ ወንድም ነበሩ።በሰባ-ሰባት አመታቸዉ አረፉ።ጌታቸዉ ተድላ አጭር ታሪካቸዉን ይቃኘዋል።

ጌታቸዉ ተድላ ፣ ነጋሽ መሀመድ

ሂሩት መለሰ