የሴት ልጅ ግርዛት እና መዘዙ በአፋር | ኢትዮጵያ | DW | 06.10.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የሴት ልጅ ግርዛት እና መዘዙ በአፋር

በአፋር ክልል ጥቂት የማይባሉ ሴቶች እና ልጃገረዶች ዛሬም ግርዛት ይፈፀምባቸዋል። ይኸው ጎጂ ልማዳዊ ባህል ሴቶቹን ለከፍተኛ የጤና ጉዳት ያጋልጣቸዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:10
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:10 ደቂቃ

ፀረ ሴት ልጅ ግርዛት

በአፋር ክልል ርዕሰ ከተማ ሰመራ የሚገኝ አንድ የሴቶች አዳሪ ትምህርት ቤት ሴቶች በዚሁ ጎጂ ልማድ አንፃር እንዲቆሙ የበኩሉን ጥረት ጀምሮዋል። ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ወደ አፋር ክልል በመጓዝ አንዳንድ የግርዛት እና በሰበቡ የሚከሰቱ ህመሞች ሰለባዎችን አነጋግሮዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic