የሳይንስና ከፍተኛ ትምሕርት መግለጫ | ኢትዮጵያ | DW | 25.04.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የሳይንስና ከፍተኛ ትምሕርት መግለጫ

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ሚንሥትር ፕሮፌሰር ኂሩት ወልደማርያም ከጋዜጠኞች ለቀረበላቸው ጥያቄዎችም ምላሽ ሰጥተዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:05

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር መግለጫ

የሣይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚንሥትር ካለፈው መጋቢት እስከ አኹኑ መጋቢት ወር ድረስ ያከናወናቸውን የሥራ ዕቅድ አፈጻጸም በተመለከተ ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ሚንሥትር ፕሮፌሰር ኂሩት ወልደማርያም ከጋዜጠኞች ለቀረበላቸው ጥያቄዎችም ምላሽ ሰጥተዋል። ከፍተኛ ገንዘብ ፈሶባቸው ስለሚደረጉ ምርምሮች ተግባራዊነት፣ ሙስና እና የከፍተና ትምሕርት አግባብነት እና  ጥራትን በተመለከተ  ጋዜጠኞች ላቀረቡላቸው ጥያቄዎች ማብራሪያ ሰጥተዋል። 

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር 

ነጋሽ መሐመድ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች