የሳዑዲ ዓረቢያ የምህረት አዋጅ እና ኢትዮጵያውያን እረኞች | ዓለም | DW | 30.03.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የሳዑዲ ዓረቢያ የምህረት አዋጅ እና ኢትዮጵያውያን እረኞች

ወጣቶቹ እንደሚሉት ወደ ሀገራቸው ለመመለስ ፍላጎት የላቸውም። ምክንያቱም ከኢትዮጵያ ተነስተው ሳዑዲ ለመድረስ ለጉዞ የከፈሉትን ከብድር የተገኘ ገንዘብ እንኳን አልመለሱም፡፡

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:35
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:35 ደቂቃ

በእረኝነት የሚሰሩት ኢትዮጵያዊያን በሳዑዲ ዓረቢያ የምህረት አዋጅ ለመጠቀም አይፈልጉም።

በሳዑዲ ዓረቢያ ገጠራማ አካባቢ በእረኝነትና በእርሻ ስራ ከተሰማሩ ስደተኛ ኢትዮጵያዊያን አብዛኞቹ የሳዑዲ መንግስት ያወጣውን የምህረት አዋጅ ተጠቅመው ወደ ሀገራቸው ለመመለስ ፍላጎት እንደሌላቸው ተናግረዋል ፡፡ ለዶቸ ቬለ አስተያየታቸውን የሰጡ  ወጣቶች እንደሚሉት ከኢትዮጵያ ተነስተው ሳዑዲ ለመድረስ ለጉዞ የከፈሉትን ከብድር የተገኘ ገንዘብ እንኳን አልመለሱም፡፡ 

ስለሺ ሽብሩ 

ኂሩት መለሰ

ሸዋዬ ለገሠ 

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች