የሳዑዲ አረብያ እና የኢትዮጵያ ሠራተኞችን የመላክ እና የመቀበል ስምምነት ተቋርጧል መባሉ  | ዓለም | DW | 28.05.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ዓለም

የሳዑዲ አረብያ እና የኢትዮጵያ ሠራተኞችን የመላክ እና የመቀበል ስምምነት ተቋርጧል መባሉ 

ከዚህ በፊት ኢትዮጵያ የቤት ሠራተኞች ለመላክ ሳዑዲ አረብያ ለመቀበል ተስማምተው ነበር። ሳዑዲ ጋዜት እንደዘገበው ግን አሁን ከተያዘው የረመዳን ወር በፊት ኢትዮጵያ ሠራተኞችን ባለመላኳ ውሉ እንዲቋረጥ ተደርጓል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:54

የሳዑዲ አረብያ እና የኢትዮጵያ የሠራተኞች አላላክና አቀባበል ስምምነት

ሳዑዲ አረብያ ከኢትዮጵያ የሚመጡ የቤት ሠራተኞችን መቀበል አቆመች። ከዚህ በፊት ኢትዮጵያ የቤት ሠራተኞች ለመላክ ሳዑዲ አረብያ ለመቀበል ተስማምተው ነበር። ሳዑዲ ጋዜት እንደዘገበው ግን አሁን ከተያዘው የረመዳን ወር በፊት ኢትዮጵያ ሠራተኞችን ባለመላኳ ውሉ እንዲቋረጥ ተደርጓል። ዶይቼቬለ DW ስለ ጉዳዩ የጠየቀው በሪያድ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ባለሥልጣናት ግን  የሥራ ስምምነቱ መቋረጡን የሚያሳውቅ ደብዳቤ ከሳዑዲ የሠራተኛ እና ማኅበራዊ ልማት ሚኒስትር በኩል እስካሁን አልደረሰኝም ብሏል።

ነብዩ ሲራክ

ኂሩት መለሰ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic