የሳዑዲ አረቢያ ንጉስ ምሕረት | ኢትዮጵያ | DW | 06.01.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

   የሳዑዲ አረቢያ ንጉስ ምሕረት

እስረኞቹ የሚፈቱበት ጊዜ፤ የነበሩበት ሁኔታና ወደ ሐገራቸዉ የሚጓዙበት መንገድ ግን እስካሁን ግልፅ አይደለም።የሪያዱ ወኪላችን ስለሺ ሽብሩ እንደሚለዉ ግን ሳዑዲ አረቢያ ለኢትዮጵያዉን እስረኞች ምሕረት ስታደርግ ያሁኑ የመጀመሪያዉ ነዉ

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:38

የሳዑዲ አረቢያ ንጉስ ምሕረት ለኢትዮጵያዉያን

የሳዑዲ አረቢያ ንጉስ ሰልማን ሳዑዲ አረቢያ ዉስጥ በተለያዩ ወንጀሎች ተፈርዶባቸዉ ከታሰሩ ኢትዮጵያዉን መካከል ለ375ቱ ምሕረት አድርገዋል።ንጉሱ ምሕረቱን ያደረጉት ከኢትዮጵያዉ ፕሬዝደንት ከሙላቱ ተሾመ በቀረበላቸዉ ጥያቄ መሠረት ነዉ።እስረኞቹ የሚፈቱበት ጊዜ፤ የነበሩበት ሁኔታና ወደ ሐገራቸዉ የሚጓዙበት መንገድ ግን እስካሁን ግልፅ አይደለም።የሪያዱ ወኪላችን ስለሺ ሽብሩ እንደሚለዉ ግን ሳዑዲ አረቢያ ለኢትዮጵያዉን እስረኞች ምሕረት ስታደርግ ያሁኑ የመጀመሪያዉ ነዉ።ሥለሺሕ በስልክ አነጋግሬዋለሁ።

 

ስለሺ ሽብሩ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic